የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ከምስራቅ አማራ ትምህርት አመራሮች ጋር በ2016 ዓ.ም የተሠሩ ሥራዎች ዙሪያ የምክክር መድረክ አካሄደ።

ደሴ: የካቲት 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ በግማሽ ዓመት የተከናወኑ ሥራዎች እና የቀጣይ የትኩረት አቅጣጫዎች ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት አካሂዷል። በክልሉ የተፈጠረው የሰላም እጦት ተማሪዎች ትምህርታቸው ላይ እክል እንደፈጠረ በግምገማ መድረኩ ላይ ተንስቷል። የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ትምህርት መምሪያ ኃላፊ አልይ ተፈራ በዞኑ ባለው አንፃራዊ ሰላም መልካም የመማር ማስተማር ሂደት ላይ እንዳለ ገልጸዋል። […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply