የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የጸጥታ መደፍረስ ዘርፉን ክፉኛ እንደጎዳው ገለጸ፡፡

ደብረ ብርሃን: ሰኔ 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሙያዎች ሁሉ መሠረት ትምህርት በመኾኑ በትምህርት ላይ ትኩረት ሰጥተው የሠሩ ሀገራት በሁሉም ረገድ ውጤታማ ሲኾኑ ይታያል፡፡ የትምህርት መሠረተ ልማት በበቂ ደረጃ ባልተሟላበት አማራ ክልል ተደጋጋሚ የሰላም መደፍረስ ችግሮች ዘርፉን ክፉኛ ጉዳት አድርሰውበታል ብሏል ትምህርት ቢሮ፡፡ የክልሉ ትምህርት ቢሮ በሰጠን መረጃ መሰረት በ2016 የትምህርት ዘመን በአማራ ክልል ያጋጠመውን የሰላም እጦት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply