የአማራ ክልል አድማ ብተና አባላት ሕዝባቸውን ለመካስ ማንኛውንም መስዋዕትነት ለመክፈል ዝግጁ መኾናቸው አስታወቁ።

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 7/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በምሥራቅ ጎጃም ዞን በደብረ ማርቆስ እና በዙሪያው ባሉ ወረዳዎች ላይ የተሰማሩ የአድማ ብተና አባላት እንደተናገሩት በተደረገላቸው የሰላም ጥሪ መሠረት ተሃድሶ በመውሰድ የሕግ ማስከበሩን ግዳጅ ውጤታማ በኾነ መንገድ እየፈጸሙ ይገኛሉ። አባላቱ እንዳሉት የክልሉን ሕዝብ ወደ ነበረበት ሰላም፣ ልማት እና መረጋገት ለማምጣት ጽንፈኛውን ለማስወገድ በሚደረገው ስምሪት እስከ መስዋዕትነት ለመክፈል ዝግጁ መኾናቸውን ተናግረዋል። […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply