የአማራ ክልል እና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አጎራባች ወረዳዎች የፀጥታ መድረክ በቻግኒ ከተማ እየተካሄደ ነው።

ቻግኒ: ሰኔ 22/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ውይይቱን እየመሩ የሚገኙት የሁለቱ ክልል ከፍተኛ አመራሮች ሲኾኑ በመድረኩም የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር የዞን እና የወረዳ የፀጥታ መዋቅር አመራሮች፣ የመተከል ዞን አመራሮች፣ የምዕራብ እና ማዕከላዊ ጎንደር ዞን አመራሮች፣ የምዕራብ ጎጃም ዞን እና ሌሎች አካላትም ተሳታፊ ናቸው። የአማራ ክልል እና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አጎራባች ወረዳዎች በሰላምና ፀጥታ ጉዳይ በየጊዜው መወያየታቸው በአካባቢው ሰላም […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply