የአማራ ክልል ከፍተኛ መሪዎች በየዞኖች በመውረድ የሕዝቡን ሰላም እና ልማት የሚያረጋግጥ ድጋፍ እና ክትትል ሲያደርጉ መቆየታቸውን ገለጹ።

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ክልል ከፍተኛ መሪዎች በወቅታዊ የሰላም፣ የልማት እና የመልካም አሥተዳደር ሥራዎች ላይ ውይይት አድርገዋል። በየደረጃው የሚገኙ የክልሉ ከፍተኛ መሪዎች ከመጋቢት ወር ጀምሮ በክልሉ ሁሉም ዞኖች ተሰማርተው ለተከታታይ 20 ቀናት ያደረጉት ድጋፍ እና ክትትል ያስገኘው ውጤት በቀጣይም ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት በውይይቱ ላይ በስፋት ተነስቷል። ከአሚኮ ጋር ቆይታ ካደረጉት የድጋፍ እና ክትትል […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply