የአማራ ክልል ከፍተኛ መሪዎች የልዑካን ቡድን ከቴክኖሎጂ አምራች ኢንዱስትሪዎች እና ከዩኒቨርስቲዎች ጋር ምክክር አድርገዋል።

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የልዑክ ቡድኑ ትልልቅ የአምራች ኢንዱስትሪ ባለቤቶች በሀገራችን ኢንቨስትመንት ላይ እንዲሳተፉ ለማድረግ በዌስት ቨርጂኒያ ግዛት ከሚገኙ የኤሌክትሮኒክስ፣ ኢነርጂ እና የተለያዩ ቴክኖሎጅ አማራች የሆኑ እንዱስትሪ መሪዎች ጋር ውይይት አድርጓል። በውይይቱ በሞርጋንታውን ኢንዱስትሪ ፖርኩ የሚገኙት ድርጅቶች የቴክኖሎጅ ሽግግር ለማድረግ፣ የሥራ እድል መፍጠር እና ለውጭ ምንዛሬ ለማስገኘት የሚያስችሉ ኢንቨስትመንት አማራጮች ላይ በኢትዮጵያ እንዲሰማሩ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply