የአማራ ክልል ከፍተኛ አመራሮች የሉዑክ ቡድን በሰሜን አሜሪካ የሥራ ጉብኝት እያደረገ ይገኛል።

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ይርጋ ሲሳይ የሚመራው የሉዑክ ቡድን በላስ ቬጋስ ከተማ ዓመታዊ የቴክኖሎጅ ሲምፖዚም እና ኤግዚቢሽን ላይ በመሳተፍ ላይ ይገኛል። በቆይታው ለክልሉ ልማት ጠቃሚ የሆኑ አዳዲስ ቴክኖሎጅዎችን እና በዘርፉ ያለውን እድገት ለመገንዘብ የተቻለ መሆኑ ተገልጿል። ከኤግዚቢሽን እና ሲምፖዚየሙ ጎን ለጎን ለክልሉ ልማት አጋዥ ከሆኑ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply