የአማራ ክልል ከፍተኛ አመራሮች የልዑካን ቡድን የሰሜን አሜሪካ የሥራጉብኝትና ውይይት እንደቀጠለ ነው።

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በዋሽንግተን ዲሲ ከተማ የተገኘውና በብልፅግና ፓርቲ የአማራ ክልል ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኃላፊው ይርጋ ሲሳይ የተመራው የልዑካን ቡድን ከኢትዮጵያዊያንና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ተወካዮች ጋር ውይይት ያደረገ ሲሆን በውይይቱም በርካታ ሀገራዊና ክልላዊ ጉዳዮች ተነስተው ግልፅነት ተፈጥሮባቸዋል። የውይይቱ ተሳታፊዎች በክልሉ እየተካሄደ ባለው የሕግ ማስከበር ስራና የሰላም ሁኔታ፣ የልማትና የመልካም አሥተዳደር ተግባራት ዙሪያ መክረዋል። […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply