የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በክልሉ ወቅታዊ ኹኔታዎች ላይ እየተወያዩ ነው።

ባሕር ዳር: መስከረም 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች “የሕግ የበላይነት የወቅቱ አንገብጋቢ ጥያቄ” በሚል መሪ መልእክት እየተወያዩ ነው። የውይይቱ ዋና ዓላማ በክልሉ የተከሰተው የጸጥታ ችግር በዘላቂነት ተፈትቶ ሕዝቡ የሰላም ባለቤት እንዲኾን ለማስቻል ነው ተብሏል። በውይይት መድረኩ በክልሉ የተሟላ እና ዘላቂ ሰላም እንዲረጋገጥ ሲከናወኑ የቆዩ ሥራዎች ተገምግመው የቀጣይ አቅጣጫዎችም ይቀመጣሉ ተብሎ ይጠበቃል። ዘጋቢ:- አሚናዳብ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply