የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች የተፈጥሮ ሳይንስ ፈተና አሰጣጥን በባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ ተዘዋውረው ተመለከቱ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ በመገኘት የ12ኛ ክፍል የተፈጥሮ ሳይንስ የፈተና አሠጣጥ ሂደቱን ተመልክተዋል። በምክትል ርእሰ መስተዳድር ማዕረግ የማኅበራዊ ክላስተር ዘርፍ አስተባባሪ አቶ ስዩም መኮነን፣ የትምህርት ቢሮ ኀላፊ ማተብ ታፈረ (ዶ.ር)፣ የባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ፍሬው ተገኘ (ዶ.ር) ጋር በመሆን በባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ ቴክኖሎጅ ኢንስቲትዩት ተገኝተው ምልከታ አድርገዋል። በምልከታቸውም […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply