የአማራ ክልል ክፍተኛ መሪዎች የልዑካን ቡድን በሰሜን አሜሪካ ከሚኖሩ “የሠላም፣ ፍትሕና ዕድገት ለኢትዮጵያ ሕብረት” አመራሮች ጋር ውይይት አደረጉ

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በውይይቱ በሀገራዊና ክልላዊ ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ በተለይም በሠላም፣ በሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን፣ በሽግግር ፍትሕ ዙሪያና በኢንቨስትመንትና ልማት ዙሪያ ሠፊ ምክክር ተካሂዷል። የልዑክ ቡድኑ ከህብረቱ አመራሮች ጋር በሀገራችን እና በክልላችን ዘላቂ ሠላም ለማምጣት ቅድሚያ ሕግ ማስከበር የመንግሥት ኃላፊነት እንደሆነ፤ ከሕግ ማስከበር ጎንለጎን የሠላም እጆች ተዘርግተው ሁሉንም የሠላም አማራጮች በመጠቀም ችግሮችን በውይይት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply