የአማራ ክልል ክፍተኛ አመራሮች የልዑካን ቡድን በሰሜን አሜሪካ በኒውዮርክ ከተማ ከኢትዮጵያዊያንና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ጋር ውይይትና ምክክር አደረገ።

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ይርጋ ሲሳይ የሚመራው የልዑክ ቡድን ኒውዮርክ ከተማ የሥራ ጉብኝት ቀጥሎ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የኢትዮጵያ ሚሲዮን ጽሕፈት ቤት አምባሳደሮች፣ ዲፕሎማቶች፣ ኢትዮጵታዊያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ተወካዮች ጋር በሀገራዊና ክልላዊ ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አድርጓል። የልዑክ ቡድኑ በሀገር ደረጃ እና ክልላዊ የልውጥ ጉዞ፣ ያጋጠሙ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply