የአማራ ክልል ወጣት ሃኪሞች ተፈናቃዮችንና ተመላሾችን እየረዱ ነው

በአማራ ክልል በህክምና ሙያ  ሰልጥነው ያለ ስራ ተቀምተው የነበሩ ወጣቶች በጦርነቱ ምክንያት ወደ ወደሙ የጤና ተቋማትና ተፈናቃዮች ወደሚገኙባቸዉ መጠለያ ጣቢያዎች በመንቀሳቀስ ነፃ የህክምና አገልግሎት እየሰጡ ነው።

አስቴር ምስጋናው ነፃ የህክምና አገልግሎት ከሚሰጡ ወጣቶች ጋር ቆይታ አድርጋለች።

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ያገኛሉ።

 

Source: Link to the Post

Leave a Reply