የአማራ ክልል ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ የኦሎምፒክ ችቦን ለደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል አስረከበ።

ደሴ: ሚያዝያ 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ ከአማራ ክልል ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ ጋር በመተባበር በደሴ ከተማ ያዘጋጀው የኦሎምፒክ ችቦ ርክክብ በተለያዩ አዝናኝ እና ስፖርታዊ ዝግጅቶች ታጅቦ ተካሂዷል። በደሴ ከተማ በተካሄደው የኦሎምፒክ ችቦ ርክክብ ሥነሥርዓት የአማራ ክልል ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ ኀላፊ እርዚቅ ኢሳ፣ የደሴ ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ሳሙኤል ሞላልኝ እና የከተማ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply