“የአማራ ክልል የመሪዎች ኮንፈረንስ የውስጥ አንድነትን በማጠናከር ሕዝብን የሚመጥን ሥራ መሥራት እንደሚገባ ስምምነት የተደሰበት ነው” ዶክተር ጋሻው አወቀ

ባሕር ዳር: ግንቦት 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛና መካከለኛ የመሪዎች ኮንፈረንስ በልዩ ልዩ ጉዳዮች መክሮ መጠናቀቁ ይታወሳል። የመሪዎች ኮንፈረንስ በመከረባቸው ጉዳዮች ላይ የአማራ ብልፅግና ፓርቲ የአደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ ጋሻው አወቀ (ዶ.ር)መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫቸው ፈተናዎችን ወደ እድል በመቀየር ሕዝባችንን እናሻግራለን በሚል መሪ ሀሳብ ሲካሄድ የነበረው ኮንፈረንስ በድል ተጠናቅቋል ነው ያሉት። ዓላማውን እና ግቡን በማሳካት በስኬት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply