የአማራ ክልል የጦር መሳሪያ ምዝባ እየካሄዳ ነው :: የአብክመ ሰላምና ደህንነት ቢሮ! ባህርዳር:- ግንቦት 09/2014 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ በህልውና ዘመቻ ከጠላ…

የአማራ ክልል የጦር መሳሪያ ምዝባ እየካሄዳ ነው :: የአብክመ ሰላምና ደህንነት ቢሮ! ባህርዳር:- ግንቦት 09/2014 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ በህልውና ዘመቻ ከጠላት የተማረክ ፣ በአርበኝነትና በተጋድሎ የተበረከተ ፣ በማንኛም መንገድ የተገኘ የቡድንና የነፍስ ወከፍ የጦር መሳሪያ ከግንቦት 9 ቀን 2014 ዓ.ም ጀምሮ ለ4 ተከታታይ ቀናት በወረዳ : በንዑስ ወረዳና የቀበሌ ማዕከላት ምዝገባ ይካሄዳል :: ምዝባውሞ ከሠላምና ፀጥታ ፣ ከሚሊሻ ፣ ከፖሊስ ፣ ገንዘብ ድ/ቤትና ከፖለቲካ አመራር የሚወከሉ ግብረ -ሃይል አባላት ባሉበት በጋራ ምዝገባው ይካሄዷል :: ምዝገባው እንደተጠናቀቀ በአስቸኳይ በወረዳና በቀበሌ ማዕከላት በተደራጀ መንገድ ለ4 ቀን ወታደራዊና ፖለቲካዊ ስልጠና እንዲስጥ ይደረጋል፡ :: ስለሆም በአማራ ህዝብና በአገራችን ላይ የሚቃጣ ማንኛውንም ጥቃት ለመከላካል ፣ የአካባቢን ሠላምና ደህንነት ስጋት የሆኑ ህገ- ወጥ እንቅስቃሴዎችንና ስርዓት አልበኝነትን በመደራጀት ከጥቃት መከላከል ያስፈል ጋል :: በመሆኑም የህዝባችን ውስጣዊ አንድነታችን ለመበተን ፣ በመንግስትና በህዝብ መካከል መተማመን እንዳይፈጠር ጠላት ከሚያናፍሰውን አሉባልታና አደናጋሪ ወሬዎች ህዝቡ ራሱን ነፃ አድርጎ በተቀመጠው የጊዜ ስሌዳ ያልተመዘገበ የጦር መሳሪያውን እንዲያስመዘገብ በክልሉ መንግስት የጋራ አቅጣጫ ተቅምጧል :: በመሆኑም በየደረጃው ያለ የፀጥታ ተቌማትም በአስቸኳይ ኮሚቴውን በማደራት በኃላፊነት መንፈስ ምዝባውን በጥንቃቄ መመዝገብና በቀን ውሎ መረጃ ለይ የተመዘገውን የጦር መሳሪያ መረጃ በየደረጃው እንድታስተላልፉ እናስስባለን:: ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች የአይበገሬዎቹ ልሳን:- ቴሌግራም :- https://t.me/asharamedia24 Facebook :- https://www.facebook.com/asharamedia24 youtube :- https://www.youtube.com/channel/UChir2nIy58hlLQRYyHIQeHA .

Source: Link to the Post

Leave a Reply