
የአማራ ክልል የፀጥታ ምክር ቤት ከህወሓት በኩል ሊሰነዘር ይችላል ላለው ወረራ የክልሉ የፀጥታ መዋቅር ዝግጁ እንዲሆን ትዕዛዝ አስተላለፈ። ምክር ቤቱ በመግለጫው በክልሉ ያለው ሰላምና ፀጥታ ሁኔታ መገምገሙን አስታውቆ፣ ህወሓት “በየቀኑ የጦርነት ነጋሪት እየጎሰመ የትግራይን ሕዝብ ለጦርነት እያነሳሳ በአማራ ክልል ላይ ዳግም ጦርነት አውጇል” ብሏል።
Source: Link to the Post
Source: Link to the Post