ባሕር ዳር: ሐምሌ 14/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት በ2016 በጀት ዓመት ጥቅል የበጀት ጣራ አመዳደብ ላይ መክሮ የበጀት ዓመቱን የልማት ሥራዎች ማስፈጸሚያ ጠቅላላ በጀት አጽድቋል። አጠቃላይ በጀቱም: 137,408,472,187 (አንድ መቶ ሰላሳ ሰባት ቢሊዮን አራት መቶ ስምንት ሚሊዮን አራት መቶ ሰባ ሁለት ሺህ አንድ መቶ ሰማንያ ሰባት ብር) ኾኖ በምክር ቤቱ ጸድቋል። የአማራ ክልል […]
Source: Link to the Post