የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ የገቢ አሠባሰብ የንቅናቄ መድረክ እያካሄደ ነው።

ባሕር ዳር: መጋቢት 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ “ግብር ለሀገር ክብር” በሚል መሪ መልዕክት ምስጉን ግብር ከፋዮችን፣ ታታሪ ሠራተኞችን እና አጋር አካላትን ለማበረታታት ክልላዊ የንቅናቄ መድረክ በባሕር ዳር ከተማ እያካሄደ ነው። በመድረኩ ላይ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ እና ሌሎችም የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች፣ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች እንዲሁም የገቢዎች ሚኒስትር የሥራ ኀላፊዎች ተገኝተዋል። ለኅብረተሰብ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply