የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ከዞኖች ጋር ወቅታዊ ሥራዎች ያሉበትን ደረጃ እየገመገመ ነው፡፡

ባሕር ዳር: ሰኔ 07/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ከምዕራብ አማራ የዞን ግብርና መምሪያዎች ጋር የ2016/17 የክልሉ ወቅታዊ የግብርና ልማት ሥራዎች ያሉበትን ሁኔታ እየገመገመ ነው፡፡ በግምገማ መድረኩ ላይ የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ምክትል ኀላፊ አጀበ ሰንሻው የግብርና ሥራው አሁናዊ ሁኔታውን በትኩረት መገምገም እንደሚገባ ተናግረዋል፡፡ በግምገማ መድረኩ የሁሉም የምዕራብ አማራ ቀጣና ዞን የግብርና መምሪያ የማኔጅመንት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply