የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የክረምት የግብርና ሥራዎች ያሉበትን ደረጃ ገመገመ፡፡

ባሕር ዳር: ሰኔ 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የግብርና ቢሮ በምዕራብ አማራ የሚገኙ የግብርና መምሪያ ኀላፊዎች እና የባለሙያዎች የቴክኒክ ቡድን የ2016/17 የክረምት የሠብል ልማት ሥራዎች ላይ ተወያይቷል፡፡ በመድረኩም የግብርና ቢሮ መሪዎች፣ የምዕራብ አማራ ግብርና መምሪያ ኀላፊዎች፣ ዳይሬክቶሬቶች እና ስምሪት የተሰጣቸው የቴክኒክ ቡድን ባለሙያዎች የተሳተፉበት ነው፡፡ በመድረኩ የተገኙት ምክትል ቢሮ ኀላፊው አጀበ ስንሻው የባለሙያዎች የቴክኒክ ቡድን ዓላማው በዚህ ወቅት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply