የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የግብርና ሜካናይዜሽንን ሊያሳድጉ የሚችሉ የተለያዩ ዘመናዊ ማሽነሪዎችን ተረከበ።

ባሕር ዳር: ሕዳር 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ በክልሉ የግብርና ዘርፉን ለማዘመን የሚረዱ ለተለያዩ የግብርና ሥራዎች የሚውሉ ማሽነሪዎችን ነው ከአምባሰል የንግድ ሥራዎች ኀላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር የተረከበው።ማሽነሪዎቹ 298 ሚሊዮን ብር ወጭ የተደረገባቸው ናቸው።   ቢሮው ከአሁን በፊትም በተለያዩ ጊዜያት ትራክተሮችን ጨምሮ የተለያዩ የግብርና ሜካናይዜሽንን ሊያሳድጉ የሚችሉ ማሽነሪዎችን በማስገባት አገልግሎት ላይ እንዲውሉ አድርጓል።   […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply