የአማራ ክልል ጤና ቢሮ ከ7 ሚሊዮን ብር በላይ የሚያወጡ የህክምና መሣሪያዎች ድጋፍ አገኘ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 1/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአሜሪካ ሰብዓዊ ተራድኦ ድርጅት (USAID) በአማራ ክልል ተላላፊ በሽታዎችን እና ወረርሽኞችን ለመከላከል የሚውል ከ7 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው የመድኃኒት፣ ህክምና መሣሪያ እና ሌሎች ቁሳቁሶች ድጋፍ አድረጓል፡፡ በድጋፍ ርክክብ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ ተገኝተው ድጋፉን ያሥረከቡት የአሜሪካ ሰብዓዊ ተራድኦ ድርጅት ኳሊቲ ሄልዝ ኬር አክቲቪቲ የፊልድ ኦፊሰር አሥተባባሪ ዶክተር ሠርካለም ግርማ እንደተናገሩት ድርጅቱ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply