የአማራ ክልል ፀጥታና ደህንነት ቢሮ በኦሮሞዎች እጅ ለመውደቁ ከዚህ በላይ ማሳያ የለም!

የአማራ ክልል ፀጥታና ደህንነት ቢሮ ሙለበሙሉ በኦሮሞዎች እጅ ለመውደቁ ከዚህ በላይ ማሳያ የለም! ኦነግ ሸኔ እየተባለ በሚጠራው ኢ መደበኛ የኦሮሞ ጦር ጥቃት ተፈፅሞባቸው ቆስለው ደ/ማርቆስ ሆስፒታል በህክምና ላይ ያሉ የደራ አማራ ወገኖቻችን ወንጀለኞች ናቸው በማለት ከተኙበት አፍኖ ለመውሰድና ለመረሸን ጉጀሌው የኦሮሚያ ልዩ ሀይል ደ/ማርቆስ መግባቱን ሰማን ። ጀግናው አሳምነው ፅጌ “የትኛውም አካል በአማራ ክልል ካለኛ ፈቃድ ገብቶ ማንንም አፍኖ መውሰድ አይችልም “ብሎ አስከብሮን በነበረበት ቦታ ላይ የተቀመጠው ተላላኪው የግብርና ባለሙያ ወገኖቻችን ከሆስፒታል አልጋ ላይ ያሳፍናቸው …

Source: Link to the Post

Leave a Reply