የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽነር የነበሩት አበረ አዳሙ አረፉየአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽነር የነበሩት አበረ አዳሙ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ፡፡ኮሚሽነር አበረ አዳሙ ዛሬ ጠዋት የህመም ስሜት ተሰማ…

የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽነር የነበሩት አበረ አዳሙ አረፉ

የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽነር የነበሩት አበረ አዳሙ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ፡፡

ኮሚሽነር አበረ አዳሙ ዛሬ ጠዋት የህመም ስሜት ተሰማኝ ብለው ወደ ሆስፒታል ከሄዱ በኋላ ማረፋቸው ታውቋል።

ከሳምንት በፊት ከአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽነርነት የተነሱት አበረ አዳሙ፣ በድንገተኛ ህክምና ላይ እንዳሉ በልብ ህመም ችግር ህይወታቸው ማለፉን የሆስፒታል ምንጮች ገልፀዋል ሲል ኢቢሲ ዘግቧል።

ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን
ሚያዝያ 26 ቀን 2013 ዓ.ም

Source: Link to the Post

Leave a Reply