የአማራ ወጣቶች ማህበር በጎንደር ያዘጋጀው የደም ልገሳ መርሀ ግብር! የአማራ ወጣቶች ማህበር በጎንደር መስዋዕትነት እየከፈሉ ላሉ ወገኖቻችን ያዘጋጀው ደሜን ለወገኔ የልገሳ መርሀ ግብር! በዛሬው ዕለት 26/02/13 ዓ.ም ከጧቱ 2:00 ሰአት ጀምሮ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ቦታዎች ላይ በመገኘት አማራዊና አገራዊ ሃላፊነታችን እንድንወጣ እየጠየቅን ይህ ህዝባዊ የደም ልገሳ ስራ በሌሎች የአማራ አካባቢዎች ተጠናክሮ እንዲቀጥል መልዕክታችንን እናስተላልፋለን ። 1) ኤጅ ሆቴል አካባቢ 2) ፒያሳ መስቀል አደባባይ አካባቢ 3) ኮሌጅ ማዞሪያ አካባቢ 4) አዘዞ አብቁተ ህንፃ አካባቢ …. እየተከናወነ ነው።
Source: Link to the Post