
የአማራ ወጣቶች ማህበር (አወማ) የእናቶችን ቀን በማስመልከት ለአርበኛ ዘመነ ካሴ እናት እማሆይ የኔዓለም ሙጨ መልካም ምኞቱን አድርሷል። የምልክታችን ፣የመሪያችን እና የአርዕያችን እናት እማሆይ የኔአለሽ ሙጨ ፥እንኳን ለእናቶች ቀን አደረስዎት‼️ ሺ ዓመት ያኑርልን ‼️ የአማራ ወጣቶች ማህበር (አወማ) “ውድ የአሻራ ሚዲያ ቤተሰቦች የአሻራ ሚዲያ ቻናልን ላይክና ሰብስክራይብ በማድረግ ድጋፋችሁን ታሳዩን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን።” ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:- // Youtube:- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw // Facebook:- https://www.facebook.com/asharamedia24 // ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24
Source: Link to the Post