You are currently viewing የአማራ ገበሬ‼️ የሀገሪቱ 70% ጤፍ አምራች የሆነው የአማራ ገበሬ ዘር ከመዝራት ታግዷል‼  ሐምሌ 4 ቀን 2015 ዓ.ም… አሻራ ሚዲያ ፣ ከአማራ ክልል ሕዝብ ወደ 90% የሚሆነው ገበሬ…

የአማራ ገበሬ‼️ የሀገሪቱ 70% ጤፍ አምራች የሆነው የአማራ ገበሬ ዘር ከመዝራት ታግዷል‼ ሐምሌ 4 ቀን 2015 ዓ.ም… አሻራ ሚዲያ ፣ ከአማራ ክልል ሕዝብ ወደ 90% የሚሆነው ገበሬ…

የአማራ ገበሬ‼️ የሀገሪቱ 70% ጤፍ አምራች የሆነው የአማራ ገበሬ ዘር ከመዝራት ታግዷል‼ ሐምሌ 4 ቀን 2015 ዓ.ም… አሻራ ሚዲያ ፣ ከአማራ ክልል ሕዝብ ወደ 90% የሚሆነው ገበሬ ነው። ይህ ገበሬ ጥቁር አፈር ገፍቶ የሀገሪቱን 70% የጤፍ ምርት እና 65% አጠቃላይ የግብርና ምርት አቅራቢ ሕዝብ ነው። በየተገኘበት እንደ ጦስ ዶሮ እየታረደ እንኳን ሁሉን በዝምታ ችሎ ቢኖር…. ዛሬ ምርጥ ዘር እና ማዳበርያ ከለከሉት። በአማራ ግብር የተገዛን ማዳበሪያ ኦሮሚያ ውስጥ በነፃ የሚያከፋፍለው ፀሐዩ መንግስታችን…. የአማራ ገበሬን መሬት ጾመኛ አድርጎታል። ይህ ሁሉ የሆነብን አማራ ስለሆንን ነው። ብቸኛው መፍትሔ መታገል ነው❗️ ሁሉንም አማራ ማዕከል ያደረገ ትግል❗️ “ውድ የአሻራ ሚዲያ ቤተሰቦች የአሻራ ሚዲያ ቻናልን ላይክና ሰብስክራይብ በማድረግ ድጋፋችሁን ታሳዩን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን።” ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:- // Youtube:- Ashara Tv – https://www.youtube.com/channel/UC2LZu_N0iOJipVUw3RyR4Ng // https://www.facebook.com/asharamedia24 // ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24

Source: Link to the Post

Leave a Reply