
# የአማራ ፋኖዎችን ለማፈን 300 ኦራል መከላከያ ወደ ጎጃም ገባ! ግንቦት 04 ቀን 2015 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ ፣ የአማራ ፋኖዎች በጎጃም ቀጠና በመከላከያ ሰራዊት ተከበዋል ሲሉ የአካባቢው ነዋሪዎች ተናገሩ። ከሶስት መቶ በላይ በሚሆኑ የመከላከያ ኦራሎች ሰለከበባቸው ድምፅ ሁኑአቸው ሲሉ የመርጦለማርያም እና አካባቢው ነዋሪወች ለአሻራ ገልፀዋል። የአርበኛ ዘመነ ካሴ እና የካፕቴን ማስረሻ ሰጤ አጃቢዎች ተከበዋል ሲሉ የመረጃ ምንጮቻችን አክለው ተናግረዋል ። በተመሳሳይ በአሁኑ ሰዓት በደጀን በኩልም ተመሳሳይ ከበባ እንዳለ ተገልጿል። “ውድ የአሻራ ሚዲያ ቤተሰቦች የአሻራ ሚዲያ ቻናልን ላይክና ሰብስክራይብ በማድረግ ድጋፋችሁን ታሳዩን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን።” ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:- // Youtube:- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw // Facebook:- https://www.facebook.com/asharamedia24 // ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24
Source: Link to the Post