
የአማራ ፋኖ በደቡብ ወሎ በገራዶ በጀኔራል አሳምነው ፅጌ ማስልጠኛ ተቋም ውስጥ ለ4 ወር ሲሰለጥኑ የቆዩ ፋኖዎችን አስመረቀ። ባህርዳር:- ሚያዚያ 30/2014 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ የደቡብ ወሎ ፋኖ በገራዶ ለ4 ተከታታይ ወራት ያሰለጠናቸውን ፋኖዎች በከፍተኛ ድምቀት አስመረቀ። የአማራ ህዝብ የገጠመውን የህልውና ችግር በአሸናፊነት ለመወጣት አማራ በየአካባቢው ራሱን ማደራጀትና አቅሙን ማጎልበት እዳለበት ተመራቂ ፋኖዎች መልእክት አስተላልፈዋል።የገራዶና አካባቢ ማህበረሰብ እንደ አማራ ከወትሮው በተሻለ መልኩ ራሱን ማደራጀት እዳለበትና ይህ የሁለተኛ ዙር ምረቃትም በቀጣይ ወጣቱ በተሻለ መልኩ መሰልጠንና መደራጀት እዳለባቸውና አማራ ራሱን አስከብሮ ሀገሩንም እድጠብቅ የአካባቢው ማህበረሰብ መልዕክት አስተላልፈዋል። #ድል ለአማራ💚💛❤ #ድል ለኢትዮጵያ 💚💛❤ #ፋኖነት_ይለምልም💚💛❤ ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች የአይበገሬዎቹ ልሳን:- ቴሌግራም :- https://t.me/asharamedia24 Facebook :- https://www.facebook.com/asharamedia24 youtube :- https://www.youtube.com/channel/UChir2nIy58hlLQRYyHIQeHA
Source: Link to the Post