” የአማራ ፋኖ ተቀላቅያለሁ። በዚህ ጦርነት ያልዘመተ ፋኖ፣ እውነተኛ ፋኖ አይባልም” – አብዱ ሁሴን(ሸዋዚንገር) ከአሻራ ሚዲያ ጋር በነበረው ቆይታ የተናገረው በጦርነት ውስጥ እያለሁ ልጄ…

” የአማራ ፋኖ ተቀላቅያለሁ። በዚህ ጦርነት ያልዘመተ ፋኖ፣ እውነተኛ ፋኖ አይባልም” – አብዱ ሁሴን(ሸዋዚንገር) ከአሻራ ሚዲያ ጋር በነበረው ቆይታ የተናገረው በጦርነት ውስጥ እያለሁ ልጄ ሞተብኝ። በወሩ አባቴ ሞተ። በዚያ ሰዓት ፈቃድ መጠየቅ ከባድ ነበር። በዚህ ሰበብ እና ኦነግ ሸኔ የእኔን ስም ቀድሞ በማጠልሸቱ ምክንያት ከአማራ ልዩ ሀይል ልወጣ ችያለሁ። ያም ሆኖ በከሚሴ ዙሪያ ሸኔን ስዋጋ ከርሚያለሁ። አሁን ደግሞ ፋኖን ተቀላቅያለሁ። ህወሃትን ለማጥፋት ወስኛለሁ። ፋኖ አንድ ነው። ጎጃም፣ ጎንደር፣ ሸዋ፣ ወሎ እያልን መከፋፈል የለብንም። የጦርነት ሜዳው አሁን አለ። ፋኖ በዚህ ሜዳ ማሸለፍ አለበት። በዚህ ጦርነት ራሱን ያልፈተሸ ፋኖ፣ እውነተኛ ፋኖ አይደለም። አሸባሪው ህወሃት ሰይጣን ነው፣ ከሰይጣን ጋር ድርድር ማድረግ አይቻልም። የቀድሞው የአማራ ልዩ ሀይል ሳጅን ሁሴን አብዱ(ሸዋዚንገር) ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:- Youtube:- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw Facebook:- https://www.facebook.com/asharamedia24 ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24

Source: Link to the Post

Leave a Reply