የአማራ ፋኖ አመራሮች በባህርዳር የአራቱን ግዛቶች ወደ አንድ ለማዋሃድ በተሰበሰቡበት በኦሮሙማው አፋኝ ቡድን ቁጥጥር ስር መዋላቸው ተነገረ።

የአማራ ፋኖ አመራርና አባላት ባህርዳር ላይ የአራቱን ግዛቶች የፋኖ አደረጃጀቶችን ወደ አንድ ለማምጣት ተሰብስቀው ሳሉ በአፋኙ ቡድን አባላት ታፍነው ወደማይታወቅ ሥራ ተወስደዋል። የታፋኑት አባላትም:   1.ዶ/ር ወንድወሰን አሰፋ የአማራ ፋኖ ውህደት አመቻች ኮሚቴ 2.ፋኖ ኢንጅኔር በየነ አለማው የአማራ ፋኖ በጎንደር ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ 3.ሻለቃ ዳንኤል አስረስ የአማራ ፋኖ አንድነት በጎንደር የቢትወደድ አዳነ ብርጌድ ዋና አዛዥ 4.ሻለቃ ስጦታው( የጎቤ መልኬ ታናሽ ወንድም) የጎቤ ብርጌድ አዛዥ 5.ገበየሁ ሞላ የአማራ ፋኖ በጎንደር ሎጅስቲክ 6.ዶ/ ታደሰ የአማራ ፋኖ በሸዋ …

Source: Link to the Post

Leave a Reply