You are currently viewing የአማራ ፋኖ አንድነት በጎንደር ሽበርተኞችንና ወራሪዎችን ሲፋለሙ አብረው መስዋዕት ለከፈሉ እና ለታገሉ አካላት ሁሉ የእንኳን ለትንሳኤ በዓል አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፈ። ባህርዳር ። ሚያ…

የአማራ ፋኖ አንድነት በጎንደር ሽበርተኞችንና ወራሪዎችን ሲፋለሙ አብረው መስዋዕት ለከፈሉ እና ለታገሉ አካላት ሁሉ የእንኳን ለትንሳኤ በዓል አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፈ። ባህርዳር ። ሚያ…

የአማራ ፋኖ አንድነት በጎንደር ሽበርተኞችንና ወራሪዎችን ሲፋለሙ አብረው መስዋዕት ለከፈሉ እና ለታገሉ አካላት ሁሉ የእንኳን ለትንሳኤ በዓል አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፈ። ባህርዳር ። ሚያዝያ 16 ቀን 2014 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ ከአማራ ፋኖ አንድነት በጎንደር የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት፦ ከሀገር ውሰጥና ከሀገር ውጭ ለምትገኙ ክርስቲያኖች በሙሉ፣ ከሀገር ውስጥና ከሀገር ውጭ ለምትገኙ ሀገር ለመጠበቅ ሲባል ለተደራጁ የፋኖ አመራሮችና አባላት በሙሉ፣ ሽበርተኞችንና ወራሪዎችን ስንፋለም አብራችሁን መስዋዕት ለከፈላቹህ፦ ለፌዴራል የጸጥታ ክንፍ:_ ለሀገር መከላከያ ሰራዊትና ለአየር ሃይል፣ ለአማራ ክልል የጸጥታ ክንፍ:_ ለጀግናው ልዩ-ሃይል፣ ሚሊሻና ፖሊስ፣ ለአፋር ክልል የጸጥታ ክንፍ:_ ለጀግናው ልዩሃይልና ለተዋጊው ህዝብ ለሀገርና ለህዝብ ዋጋ ለከፈሉ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲና አባሎቻቸው፣ ለሀገርና ለህዝብ ትክክለኛ የትግል አበርክቶት ላደረጉ የሲቪክ ተቋማትና አባሎቻቸው፣ በሎጂስቲክ አቅርቦት ደጀን ለሆናችሁ የሕብረተሰብ ክፍሎች፣ በጦር ሰራዊት ድጋፍ ላደረጋችሁ አጋር አካላት፣ ልሳን ለሆናችሁ የሚዲያ አካላት እና የማሕብረሰብ አንቂዎች በሙሉ፣ እንኳን ለትንሳኤ በዓል በሰላም አድርሰን፤ አደረሳችሁ! መልካም የትንሳኤ በዓል ይሁንላችሁ ። ከአማራ ፋኖ አንድነት በጎንደር ስራ አስፈፃሚ እንኳን ለብርሐነ ትንሳኤው አደረሳችሁ!

Source: Link to the Post

Leave a Reply