You are currently viewing የአማራ ፋኖ የሀገሪቱን ፖለቲካ  አሰላለፍ  እየለወጠዉ መሆኑ በስልጠናው ብቻ የደነገጠዉ የኦነግ የጫካ ልሳን OMN ተናገረ  የአሸባሪው ኦነግ ሸኔ ልሳን OMN በአማረኛ የዜና እወጃው ፋኖ በ…

የአማራ ፋኖ የሀገሪቱን ፖለቲካ አሰላለፍ እየለወጠዉ መሆኑ በስልጠናው ብቻ የደነገጠዉ የኦነግ የጫካ ልሳን OMN ተናገረ የአሸባሪው ኦነግ ሸኔ ልሳን OMN በአማረኛ የዜና እወጃው ፋኖ በ…

የአማራ ፋኖ የሀገሪቱን ፖለቲካ አሰላለፍ እየለወጠዉ መሆኑ በስልጠናው ብቻ የደነገጠዉ የኦነግ የጫካ ልሳን OMN ተናገረ የአሸባሪው ኦነግ ሸኔ ልሳን OMN በአማረኛ የዜና እወጃው ፋኖ በአሸባሪነት እንዲፈረጅልኝ ሲል ጠይቋል።😂 Omn ይህን ቢልም ፋኖ ድረስልኝ ተብሎ ሀገርን ከብተና የሚታደግ ጀግና እንጂ ሰፈር ለሰፈር እየተሽሎከለከ ሴት፣ ህፃናት እና ሽማግሌ የሚያርድ ከንቱ አይደለም አስተያየት ሰጭዎች ተናግረዋል ። ፋኖን በዚህ ደረጃ እየፈሩት የሚገኙት የአማራን ህዝብ በጠላትነት ፈርጀው የዘር ጭፍጨፋ የሚፈፅሙበት ብቻ ናቸው!! የአማራ ፋኖ የሀገሪቱን ፖለቲካ አሰላለፍ እየለወጠዉ መሆኑ በስልጠናው ብቻ የደነገጠዉ የኦነግ የጫካ ልሳን OMN ተናገረ በፋኖ ላይ የሚደረገው መንግስታዊ ትንኮሳ መነሻዉ ድንጋጤ ነው። https://fb.watch/cRF7EpmGQ1/

Source: Link to the Post

Leave a Reply