የአማራ ፓሊስ ኮሌጅ ያሰለጠናቸውን የልዩ ኃይል ፖሊሶችን እያስመረቀ ነው።         አሻራ ሚዲያ      ታህሳስ፡- 28 /2013; ዓ.ም ባህር ዳር የአማራ ፓሊስ…

የአማራ ፓሊስ ኮሌጅ ያሰለጠናቸውን የልዩ ኃይል ፖሊሶችን እያስመረቀ ነው። አሻራ ሚዲያ ታህሳስ፡- 28 /2013; ዓ.ም ባህር ዳር የአማራ ፓሊስ…

የአማራ ፓሊስ ኮሌጅ ያሰለጠናቸውን የልዩ ኃይል ፖሊሶችን እያስመረቀ ነው። አሻራ ሚዲያ ታህሳስ፡- 28 /2013; ዓ.ም ባህር ዳር የአማራ ፓሊስ ኮሌጅ ያሰለጠናቸውን የልዩ ኃይል ፖሊሶችን እያስመረቀ ነው። የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር አገኘሁ ተሻገርን ጨምሮ የክልሉ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎችና የፓሊስ አመራሮች በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ላይ ተገኝተዋል። ፓሊስ ኮሌጁ በብርሸለቆ መሰረታዊ ውትድርና ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት ነው ስልጠናውን ሲሰጥ መቆየቱ ተገልጻል። ዘገባው:-የአማራ ማስሚዲያ ነው

Source: Link to the Post

Leave a Reply