You are currently viewing የአማራ ፖሊስ ኮሌጅ ያሰለጠናቸውን የልዩ ኃይል ፖሊሶችን አስመረቀ

የአማራ ፖሊስ ኮሌጅ ያሰለጠናቸውን የልዩ ኃይል ፖሊሶችን አስመረቀ

አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 28 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሌጅ ያሰለጠናቸውን የልዩ ኃይል ፖሊሶችን አስመረቀ ።

በምረቃ ስነ ስርዓቱ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አገኘሁ ተሻገር፣የህዝብ ሰላምና ደህንነት ቢሮ ኃላፊ አቶ ሲሳይ ዳምጤ፣ የአማራ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር አበረ አዳሙን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል።

ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤

ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ

ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ

ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን

ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

The post የአማራ ፖሊስ ኮሌጅ ያሰለጠናቸውን የልዩ ኃይል ፖሊሶችን አስመረቀ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.

Source: Link to the Post

Leave a Reply