የአማርኛ ቋንቋ ትምህርት በሞስኮ መሰጠት ጀመረ።

ባሕር ዳር: መስከረም 09/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማርኛ ቋንቋ ትምህርት በሩሲያ ትምህርት ቤቶች መሰጠት መጀመሩን የሞስኮ ትምህርት ቤቶች አስተዳደር አስታውቋል፡፡ የአማርኛ ቋንቋ መሰጠት መጀመሩ በኢትዮጵያና በሩሲያ መካከል ያለውን ኢኮኖሚያ፣ ባህላዊ እና ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ያጠናክራል ነው የተባለው፡፡ ተማሪዎቹ በበኩላቸው አማርኛ ቋንቋ ከማወቅ በተጨማሪ ወደ ኢትዮጵያ በመምጣት ህዝቡን እና የኢትዮጵያን ባህል ማየት እንደሚፈልጉ ገልፀዋል፡፡ ተጨማሪ የአፍሪካ ቋንቋዎችን የመማር […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply