You are currently viewing #የአማርኛ ቋንቋ ትምህርት በሩሲያ #ሞስኮ ትምህርት ቤቶች ከመስከረም ጀምሮ ሊሰጥ ነው! ግንቦት 16 ቀን 2015 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ ፣ በሩሲያ የሞስኮ ትምህርት ቤቶች ከመስከረም ጀምሮ አማር…

#የአማርኛ ቋንቋ ትምህርት በሩሲያ #ሞስኮ ትምህርት ቤቶች ከመስከረም ጀምሮ ሊሰጥ ነው! ግንቦት 16 ቀን 2015 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ ፣ በሩሲያ የሞስኮ ትምህርት ቤቶች ከመስከረም ጀምሮ አማር…

#የአማርኛ ቋንቋ ትምህርት በሩሲያ #ሞስኮ ትምህርት ቤቶች ከመስከረም ጀምሮ ሊሰጥ ነው! ግንቦት 16 ቀን 2015 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ ፣ በሩሲያ የሞስኮ ትምህርት ቤቶች ከመስከረም ጀምሮ አማርኛ ቋንቋን ማስተማር ሊጀምሩ መሆኑ ተገለጸ፡፡ እንደ ኤፍቢሲ ዘገባ የእስያ እና አፍሪካ ጥናት ኢንስቲትዩት ዳይሬክተር አሌክሲ ማስሎቭ ከፈረንጆቹ መስከረም 2023 ጀምሮ ቢያንስ አራት የሞስኮ ትምህርት ቤቶች ለህጻናት የአማርኛ እና የስዋሂሊ ቋንቋ ማስተማር እንደሚጀምሩ ይፋ አድርገዋል። ወደ አፍሪካ በፍጥነት ፊትን ለማዞር ከኢኮኖሚው ጋር በቀጥታ ሊሰሩ የሚችሉ ባለሙያዎችን ማፍራት ያስፈልጋል ሲሉም ዳይሬክተሩ ተናግረዋል፡፡ አፍሪካ አንድ ትልቅ አህጉር ብቻ ሳትሆን የተለያዩ ቋንቋ፣ ባህል፣ ሃይማኖት እና ህብረ ብሔራዊ ማንነቶች ያሉባት አህጉር መሆኗን መገንዘብ ይገባል ብለዋል፡፡ “ውድ የአሻራ ሚዲያ ቤተሰቦች የአሻራ ሚዲያ ቻናልን ላይክና ሰብስክራይብ በማድረግ ድጋፋችሁን ታሳዩን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን።” ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:- // Youtube:- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw // Facebook:- https://www.facebook.com/asharamedia24 // ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24

Source: Link to the Post

Leave a Reply