የአማርኛ ቋንቋ ግስጋሴ አሁንም እንደቀጠለ ነው ::

#Ethiopia|| አንብቡትም #የአማርኛ ቋንቋ ግስጋሴ አሁንም እንደቀጠለ ነው። በዚህ ፍጥነቱ የአለም ቋንቋ የመሆን እድሉ ሰፊ ነው። ዛሬ ደግሞ ቻይና አማርኛ ቋንቋን በመጀመሪያ ዲግሪ ልታስተምር መሆኑን በቻይና የኢትዮጵያ ኤምባሲ ነግሮናል። ትምህርቱ በቤጂንግ የውጭ ጥናት ዩኒቨርስቲ (BFSU) መሰጠት እንደጀመረ ሰማን። ይኼ የሚያስገርም አይደለም ከጀርመን ታዋቂ ከሆኑት ዩኒቨርስቲዎች አንዱ የሆነው ሀምቡርግ ዩንበርሲቲ የአማርኛ ት/ ት ማስተማር ከጀመረ መቶ ዓመት አልፎታል።   አማርኛ፦   1. በ2007 ዓ.ም.የአፕል የቴክኖሎጂ ማዕከል አማርኛን ከዓለም ግዙፍ ቋንቋዎች ተርታ መድቦ የቴክኖሎጂ ቋንቋ አድርጎታል። 2.. …

Source: Link to the Post

Leave a Reply