You are currently viewing የአማዞን ህንድ የስራ አስፈፃሚዎች በአደንዛዥ ዕፅ ዝውውር ክስ ተመሰረተባቸው – BBC News አማርኛ

የአማዞን ህንድ የስራ አስፈፃሚዎች በአደንዛዥ ዕፅ ዝውውር ክስ ተመሰረተባቸው – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/B3BB/production/_121611064_gettyimages-1232756388.jpg

በህንድ የአማዞን ኩባንያ ተቀጥረው የሚሰሩ ሁለት ሰራተኞች የኩባንያውን የመገበያያ ድረ-ገጽ በመጠቀም አደንዛዥ ዕፅ (ዕፀ ፋርስ) ሲያዘዋውውሩ መገኘታቸውን ተከትሎ የኩባንያው ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎክ ክስ ተመስርቶባቸዋል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply