You are currently viewing የአሜሪካዋ ሞንታና ግዛት ቲክቶክን ግለሰቦች እንዳይጠቀሙ ልታገድ ነው – BBC News አማርኛ

የአሜሪካዋ ሞንታና ግዛት ቲክቶክን ግለሰቦች እንዳይጠቀሙ ልታገድ ነው – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/d6ab/live/6d9282e0-f53a-11ed-92cc-b3a9bf1f67e9.jpg

የአሜሪካዋ ሞንታና ግዛት ነዋሪዎቿ በግል የቴክኖሎጂ መሳሪያዎች ቲክቶክን እንዳይጠቀሙ ለማገድ የተዘጋጀች ሲሆን ይህን እርምጃ የምትወስድ የመጀመሪያዋ የሀገሪቱ ግዛት ትሆናለች።

Source: Link to the Post

Leave a Reply