የአሜሪካው አድሚራል ኢትዮጵያን እንውረር ድንፋታ በተመለከተ ኢትዮጵያውያን ልናውቃቸው የሚገቡ ሦስት ጉዳዮች።

አድሚራል ጄምስ ስታርቪድስን===============ጉዳያችን /Gudayachn===============ብሉምበርግ የተሰኘው የአሜሪካ ድረገፅ  በፖለቲካ እና ፖሊሲ አምድ ስር የአድሚራል ጄምስ ስታርቪድስን አሜሪካ ኢትዮጵያን መውረር አለበት በሚል (በሰላም አስከባሪ ስም ነው የጠቀሱት) የፃፉትን በተመለከተ በብዙዎች ዘንድ እንደ ድንገት ደራሽ እያዩት ነው። ይህን እንደሚያደርጉ ሊብያን፣ሶርያን፣ዩጎዝላቭያን እና የመንን አየን።አሁን እኛ የማይሸነፍ ሃገር ህዝብ ነን እና ካለፉት የመማር እድልም ስላለን እራሳችንን አድነን አፍሪካን እንዴት እናድን? ነው ጥያቀው።ኢትዮጵያን በአድዋ ወረራ ጊዜ በ1928 ዓም ጣልያን ተመልሶ ሲመጣ ተመልሳ

Source: Link to the Post

Leave a Reply