የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚንስትር እና ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ መወያየታቸው ተነገረ – BBC News አማርኛ

የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚንስትር እና ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ መወያየታቸው ተነገረ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/F556/production/_117360826_abiyblinken.jpg

የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ ጋር መወያየታቸውን የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት አስታወቀ። የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር ቃል አቀባይ ኔድ ፕራይስ እንዳሉት፤ የውጭ ጉዳይ ኃላፊው በውይይታቸው በትግራይ ክልል ያለው የሰብአዊ እርዳናታና የሰብአዊ መብቶች ቀውስ አሜሪካንን እንደሚያሳስባት አጽንኦት ሰጥተው ከጠቅላይ ሚኒስተሩ ጋር መነጋገራቸው ተገልጿል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply