የአሜሪካ ሁለቱ ምክር ቤቶች የጆባይደንን ፕሬዚዳንትነት አረጋገጡ

የአሜሪካ ሁለቱ ምክር ቤቶች የጆባይደንን ፕሬዚዳንትነት አረጋገጡ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 29፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የአሜሪካ ሁለቱ ምክር ቤቶች የጆባይደንን ፕሬዚዳንትነት አረጋግጠዋል።

ኮንግረሱ ጆ ባይደን እና ካማላ ሀሪስን የቀጣዮቹ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት እና ምክትል ፕሬዝዳንት ናቸው ሲል አጽድቋል።

ሁለቱ ምክር ቤቶች በፔንሲልቬንያ እና አሪዞና ግዛቶች የተሰጡት ድምጾች ውድቅ ከተደረጉ በኋላ ነው የምርጫ ድምፁ ያጸደቁት።

የፕሬዚዳንት ትራምፕ ደጋፊዎች በካፒቶል ህንፃ ውስጥ በመግባት መደበኛውን የኮንግረሱ ሥነ-ሥርዓት ማስተጓጎላቸውን መረጃው አንስቷል።

ምንጭ፡- ቢቢሲ

ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤
ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ
ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

The post የአሜሪካ ሁለቱ ምክር ቤቶች የጆባይደንን ፕሬዚዳንትነት አረጋገጡ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.

Source: Link to the Post

Leave a Reply