የአሜሪካ መንግሥት ተጨማሪ ከ302 ሺህ ዶዝ በላይ የኮቪድ-19 ክትባትን ለኢትዮጵያ ድጋፍ አደረገ

የአሜሪካ መንግሥት ተጨማሪ 302 ሺህ 400 ዶዝ የጆንሰን ኤንድ ጆንሰን የኮቪድ-19 ክትባት ለኢትዮጵያ ድጋፍ ማድረጉን በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ አስታወቀ። እስካሁንም አሜሪካ 2 ሚሊዮን የሚጠጋ የቫይረሱን ክትባት ለኢትዮጵያ እንደለገሰችም አስታውቋል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply