የአሜሪካ መንግሥት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ዛሬ አዲስ አበባ እንደሚገቡ ተገለጸ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/FCE8/production/_123244746_gettyimages-1236326884.jpg

የአሜሪካ መንግሥት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ አምባሳደር ዴቪድ ሳተርፊልድ እና ምክትላቸው ፓይተን ኖፍ ዛሬ አዲስ አበባ እንደሚገቡ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል። የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛው እና ምክትላቸው በኢትዮጵያ በሚኖራቸው ቆይታ ከፌደራሉ መንግሥት ባለስልጣናት፣ ከሰብአዊ ድርጅቶች ተወካዮች እና ከዲፕሎማቲክ አጋሮች ጋር ይነጋገራሉ ተብሏል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply