የአሜሪካ ምርጫ የሕዳሴ ግድብ ፖለቲካን እንዴት ሊቀይር ይችላል? – BBC News አማርኛ

የአሜሪካ ምርጫ የሕዳሴ ግድብ ፖለቲካን እንዴት ሊቀይር ይችላል? – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/F6A2/production/_115083136_bad35b94-0e7f-41e0-a8f9-35d0ba3a4988.jpg

አሜሪካ “በሽብር” ላይ ከፍታ በነበረው ጦርነት በምስራቅ አፍሪካ የአሜሪካ አንዷ ትልቋ አጋር ኢትዮጵያ ሆና ቆይታለች። ይሁን እንጂ በቅርቡ ኢትዮጵያ በአባይ ወንዝ ላይ እየገነባች ካለችው የኃይል ማመንጫ ግድብ ጋር በተያያዘ አሜሪካ ለኢትዮጵያ ከምታደርገው ድጋፍ 130 ሚሊዮን ዶላር መከልከሏ ይታወሳል። በግድቡ ጉዳይም አሜሪካ ለግብጽ ወግና ቆማለች። ይህንንም ፕሬዚደንት ትራምፕ በአደባባይ አንጸባርቀዋል።ፕሬዝደንት ትራምፕ ግብጽ የሕዳሴ ግድቡን “ልታፈነዳው ትችላለች” ሲሉ ተደምጠዋል። ለመሆኑ የምርጫው ውጤት በሕዳሴ ግድብ ፖለቲካ ላይ የሚኖረው ለውጥ ምንድነው?

Source: Link to the Post

Leave a Reply