
ምንም እንኳን የአሜሪካ መንግሥት ባይፋ ባይገልጸውም ትውልደ ኢትዮጵያዊው ዜጋዋ አብረሃም ተክሉ ለማ የመከላከያ እና የደኅንነት ምስጢራዊ መረጃዎችን ወደ ኢትዮጵያ ያስተላልፍ ነበር መባሉ መነጋገሪያ ሆኗል። ከዚህ ቀደም የአሜሪካ መንግሥትን የስደነገጡ ምስጢራዊ መረጃዎች ሾልከው ሲወጡ የነበሩት ወደ መገናኛ ብዙኃን እንዲሁም ወደ ተቀናቃኞቿ ኃያላን አገራት መሆኑ የአሁኑን ክስተት የተለየ አድርጎታል። ስለአጠቃላይ ክስተቱ እስካሁን የሚታወቁ ጉዳዮች ምንድን ናቸው?
Source: Link to the Post