የአሜሪካ ተራድኦ ድርጅር (ዩ ኤስ ኤይ ድ ) ፤ ለኢትዮጵያ ህዝብ የሚያደርገውን የ 1.3 ቢሊዮን ዶላር ድጋፍ እንደሚቀጥል ገለፀበአፋር፣በአማራ፣በትግራይ ክልሎችና በሌሎቹ የሀገሪቱ አካባቢዎች…

https://cdn4.telesco.pe/file/ZBtNMq7PDCtHM-p3hgWHSuivAzJZqpdwiIifi7ZctI_ASFAE2zQlNJe5yfuaKcm7vMLH6O5lmVQyMTKr2QT1deKLtLaQSzeimQlTD6AKeieHhSG-UFW6Vbey0PESGA-9G7dE380rvqjP9AJ7w-_XZmiADb0xZAmU-1PLL8aa6JDJzrw5K91ofw89W2cjYc6IU4fW8dtaG3zaJQv8dBdfiBU147nSTjGJ_YOE-PsYWSG9erp_JW7LrpfX2Pl9zabiZencer-yY-DSyJsApksVcapym32feecGxvPBD46iDiKF6p63gCk8o4cAXYE7Mwdlo2BUQjh1SaXN0rw0BKscZw.jpg

የአሜሪካ ተራድኦ ድርጅር (ዩ ኤስ ኤይ ድ ) ፤ ለኢትዮጵያ ህዝብ የሚያደርገውን የ 1.3 ቢሊዮን ዶላር ድጋፍ እንደሚቀጥል ገለፀ

በአፋር፣በአማራ፣በትግራይ ክልሎችና በሌሎቹ የሀገሪቱ አካባቢዎች የህይወት አድን ሰብአዊ ድጋፉን እንደሚቀጥል ዩ ኤስ ኤይ ድ አስታውቋል፡፡

አሜሪካ በጤናና በትምህርት በኢትዮጵያ የምታደርገው ኢንቨስትመንት ይቀጥላል ሲል በይፋዊ የፌስቡክ ገፁ አስፍሯል፡፡

ከኮቪድ ወረርሽኝ ጋር እየተሰጠ ላለው ምላሽ የምናደርገው ድጋፍና የኮቪድ ክትባት ልገሳውም ይቀጥላል ተብሏል፡፡

ከግጭቱ በኋላ ሀገሪቷ እንድታገግም የያዝነው ዕቅድ ሁሉ አይቆምም ፣ ይቀጥላል ሲል ገልጧል፡፡

የአሜሪካ ኤምባሲ ክፍት ነው ፣ የአሜሪካ ህዝብም የኢትየጵያን ህዝብ በሚያስፈልገው ሁሉ ለመደገፍ ቁርጠኛ ነን ሲል ገልጧል፡፡

ሔኖክ አስራት
ህዳር 13 ቀን 2014 ዓ.ም

Source: Link to the Post

Leave a Reply