የአሜሪካ አምባሳደር የሰብዓዊ እርዳታ ቁሳቁስ ክምችት ማዕከልን ጎበኙ

በኢትዮጵያ የዩናይትድ ስቴትስ አምባሳደር በአዲስ አበባ የሚገኝ አንድ የሰብዓዊ እርዳታ ቁሳቁስ ክምችት ማዕክል የጎበኙ ሲሆን የእርዳት ቁሳቁሶቹ ወደ ሚፈልገው ስፍራ በአስችኳይ እንዲደርሱም አሳስበዋል፡፡

ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

 

Source: Link to the Post

Leave a Reply